info@dpc.edu.et

(251) 995-965054

ረዕይ (Vision)

የሥራ ገበያ፤ ኢንዱስትሪው ብሎም አጠቃላይ የልማት ሥራው በሚፈልገው የሙያ ብቃት ደረጃ የሰለጠነ የቴክኖሎጂና የልማት ሰራዊት መፍጠር የሀገራችን እድገት እና ብልጽግና እውን ሆኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ (Mission)

የሀገር አቀፍ እና የክልሉን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና እስትራቴጂ እቅድ መሰረት በማድረግ የስወ ሃይል ልማት ጥራት ያለው ስልጠና በመስጠት ብቁ እና በሙያው የሚተማን የሠለጠነ የሰው ሀይል ለሥራ ገበያ በብቃት በማቅረብ እንዲሁም ምርታማነትን ሊያሻሽሉ የሚችሉ አዳዲስ ቴክኖሉጂዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ ኮሌጁ ሀገራዊና ተቋማዊ ተልዕኮውን ሙሉ በሙሉ ማሳካት፡፡

ግብ (Goal)

በቀጣይ አስራ አምስት አመታት ውስጥ ከፍተኛና በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የስልጠና ተቋም መሆንና አዳዲስ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች የሚፈጠሩበት ተቋም መሆን፡፡

5K+

Life Time Students

143

Trainers

18

Departments

72

Admin Staffs

Latest College News and Informations

ምን አዲስ?

የተለያዩ በዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስር የሚገኙ ወቅታዊ ክንውኖችን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡ ይዘቶቹን አስመልክቶ አስተያየቶች ካሏችሁ ሀሳብ ለመቀበል የተዘጋጀውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይላኩልን፡፡


የቴክኖሎጂና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር


"የበቁ አዕምሮዎች፣ በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል በዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቴክኖሎጂና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በውድድሩ ላይ አስራ አራት ሰልጣኞቸ ስራቸውን በማቅረብ ላይ የሚገኙ ሲሆን ውጤታቸውም በዛሬው ዕለት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ ውድድሩን ለመካፈል አምስት ኮሌጆች በአራት ዲፓርትመንት ተዋቅረው ተገኝተዋል፡፡

የቴክኖሎጂና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር በፎቶ



የቴክኖሎጂና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር በፎቶን



የዲጅታል መረጃ አያያዝ ስልጠና


የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመሐመድ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ያስለማውን የተማሪዎች መረጃ እና የንብረት አስተዳደር ስረዓት ዲጅታል ሲስተም ወደ ስራ በማስገባት በዛሬው እለት ከሲስተሙ ጋር ግንኙነት ያለው የትግበራ ስልጠና መስጠት ተጀመረ

03/04/2017ዓ.ም


የአቅም ግንባታ ስልጠና


የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትምንት መምህራን ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ስልጠናዎችን መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናው ለቀጣይ 10 ቀናት የሚቀጥል ሲሆን መምህራን ያሏቸውን ክፍተቶች ለመመልከትና ጠንካራ የስልጠና ሂደት እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
02/04/2017ዓ.ም


የፀረ-ሙስና ቀን


በዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 21ኛው የፀረ-ሙስና ቀን ሙስና የሚጠየፍ ትውልድ ለኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል ተከብሮ ዋለ፡፡ በበዓሉ ላይ የስነ-ዜጋ መምህርት የሆኑት ወ/ሮ የኔአለም ሽብሩ ሙስና ለሀገር ዕድገት መጓተት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያለው በመሆኑ በፅኑ ልንዋጋው እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ በተጨማሪም የኮሌጁ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን መሪ የሆኑት አቶ አብርሃም እሸቴ የሙስናን አስከፊነትና ለሀገር እድገት ነቀርሳ መሆኑን ለታዳሚው ገልፀዋል፡፡ በበዓሉ ላይ የኮሌጁ ዲን ተወካይ የሆኑት አቶ ሲሳይ ተስፋዬ ሙስና በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ ዘርፈ ብዙ መሆኑን አውስተዋል፡፡
19/03/2017ዓ.ም


36ኛው የHIV ቀን


በሀገራች ለ36ኛ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰብአዊ መብትን ያከበረ የኤች አይ ቪ አገልግሎት ለሁሉም በሚል መሪ ቃል በዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዮ ዝግጅቶች ተከብሮ ዋለ። በዕለቱ የስዕል ኤግዚብሽንን ጨምሮ በተለያዮ ፕሮግራሞች ታስቦ ውሏል።
20/03/2017ዓ.ም





የምርቃት ሥነ-ስርዓት


የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያየ የሥልጠና ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የነበሩትን ሠልጣኞች በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡ በምርቃት ሥነ-ስርዓቱ ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ አብዮት ደምሴን ጨምሮ አባገዳዎችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በዕለቱ ንግግር ያደረጉት የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጀ ዋና ዲን የሆኑት አቶ ሀብታሙ አለማየሁ ሠልጣኞች በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ በመሰማራት አካባቢያቸውንና ሀገራውን ከፍ ወዳለ ደረጃ ለማሳደግ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱና አሻራቸውን እንዲያኖሩ አሳስበዋል፡፡
23/03/2017ዓ.ም


የሽኝት መርሃግብር


የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅን በተለያየ የሥራ ዘርፍ ለረዥም ዓመታት ሲያገለግሉና በጡረታ ለተሰናበቱ የተቋሙ ሠራተኞች ደማቅ አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ ሠራተኞቹ ባላቸው ታታሪነትና የአገልግሎት ዘመናቸው ላበረከቱት አስተዋፅኦ ምስጋናና እውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡
መላው የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች መልካም ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤንነት ይመኝላቸዋል፡፡
23/03/2017ዓ.ም


የፅዳት ዘመቻ

የዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአስተዳደርና ስልጠና ሠራተኞች በጋራ በመሆን የፅዳት ዘመቻ የጀመሩ ሲሆን ዘመቻው በየሳምንቱ አርብ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በፅዳት ዘመቻው አመርቂ ውጤት የታየ ሲሆን ንፁህ ከባቢን መፍጠር የስራ ተነሳሽነትን መጨመር እንደሚችል የታየበት ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በሠራተኞች መካከል ያለውን ማህበራዊ እንቅስቃሴና ተግባቦትም ይበልጥ የሚያነቃቃና የቋሙንም ገፅታ ልዩ መልክ የሚሰጥ ሆኗል፡፡
10/03/2017ዓ.ም


በምን ዘርፍ መሠልጠን ይፈልጋሉ?

Agro-Food Processing, Animal production, Automotive Technology, Building Construction, Building Electrical Installation, Drafting Technology, Electro Technology, Garment and Textile Technology, Hair Dressing, Hotel Management, Information Communication Technology, Leather Production Technology, Metal Manufacturing Technology, Plumbing Installation Works, Surveying Technology, Urban greenery, Wood Work Technology,

Our Departments

Here you can get resources which are categorized under different departments. All resources are read only and try to contact the training office in person when you need to print or edit them.

Agro-Food Processing
Get more resources

Agro-processing refers to the sub-sector of the manufacturing that beneficiates primary materials and intermediate goods from agricultural, fisheries and forestry based sectors.

Animal Production
Get more resources

Animal production is the practice of caring for animals to produce meat, milk, eggs, fiber, & other products. It also includes the production of substances used in biomedical research.

Automotive Technology
Get more resources

Automotive technology is the study of how self-propelled vehicles move, and includes the design, creation, and repair of vehicle technology. It covers a wide range of areas.


Building Construction
Get more resources

Building construction technologyis a collection of innovative solutions & advanced technologies that are used in the construction industry to improve safety, efficiency, & sustainability.

Building Electrical Installation
Get more resources

Building electrical installation is the process of installing electrical systems in buildings to ensure they are safe and functional.

#6. Drafting Technology
Drafting Technology
Get more resources

Drafting technology is a field that involves using CAD software & traditional drafting techniques to create technical drawings & plans for construction, manufacturing, & engineering.


Electrotechnology
Get more resources

Electrotechnology is the study of electricity & how it's applied in the modern world. It includes the study of electrical systems & the physics of electrical circuits & electromagnetism.

Garment & Textile Technology
Get more resources

Garment and textile technology is a field that involves the study of the production, processing, and compatibility of textiles and clothing.

Hairdressing
Get more resources

Hairdressing is the act of cutting, styling, coloring, & arranging hair. It can also refer to the preparations used to groom & style hair, such as tonics, oils, & pomades.


Hotel Management
Get more resources

Hotel management is the process of overseeing all aspects of a hotel's operations, including: guest service, food & beverage, rooms, staff, finance, policies, complaints, and property issues.

#11. ICT
ICT
Get more resources

ICT stands for Information and Communication Technology, and it refers to the range of tools and resources used to store, share, and communicate information.

Leather Production Technology
Get more resources

Leather production technology is a branch of engineering that deals with the production, synthesis, & refining of leather. It also includes the production of artificial leather for commercial use.


Metal Manufacturing Technology
Get more resources

Metal manufacturing technology is the process of transforming raw metal into usable products, components, or parts. It involves a variety of techniques & processes.

Plumbing Installation Works
Get more resources

Plumbing installation is the process of designing, placing, & connecting pipes, fixtures, valves, & appliances to create a functional plumbing system.

Surveying Technology
Get more resources

Surveying technology is a collection of tools and techniques used to measure, map, and monitor the earth's surface.It's used in a variety of fields, including construction.


Urban greenery
Get more resources

Urban greenery, or urban greening, is the process of incorporating green spaces into urban areas to create healthy, sustainable, and equitable communities.

Woodwork Technology
Get more resources

Wood technology is a field of study that combines the study of wood's physical, biological, & chemical properties with the methods used to grow, process, & use it.

Short Term Trainings
Get more resources

Short-term training is a program or class that our college provides and lasts less than two months and can help trainees gain skills, get a job, or earn more money.

Our College's and Other Portals

Our College's and Other Portals

Here we have different useful portals which is necessary to our college students and the whole community.

TMIS
TMIS
Visit TMIS System

TMIS is a system under MoLS to manage college's information from central point.

Registrar
Registrar
Visit registrar portal

Use the registrar portal to do an official activities under registrar office

E-LMIS
E-LMIS
Login and access your E-LMIS

Login to your LMIS system to see your states and registration information.